እንኳን ለ ፪ሺ ፰ ለኢትዮጵያ ዓዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁCongrats to the end of the 2007 ET Calendar
approaching the 2008 Ethiopian New Year!!
ነሃሴ አሰራ ሁለተኛው ወር የአሮጌው ዘመን ማብቂያ ሲሁን አዲስ ዓመት መግብያ የተስፋ ማደሻ ጊዜ ነው። ካሳለፈው ሁኔታ ካጠፋው፤ካተረፈው በመነሳት በተሻለ ለመስራት የምንዘጋጀበት ጊዜ ነው። አዲስ ዓላማ ካለፈው በተሻለ ለጥሩ ውጤት በተለየ የሚነሳሳበት ጊዜ ነው። የኢትዮጵያ ማህበራዊ አገልግሎት አብሮ ለጋራ ዕድገት ፡ለአንድንት ፡ለሰላም የምንሰራብት ዘመን እንዲሆንል ጽኑ ምኞቱን ይገልጻል አዲስ አመትን አስመልክቶ ባዘጋጀነው እራት ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል ቡናም እናፈላለን ይምጡ ጥሩ ነገር ይመለከታሉ ይደስቱበታል።
ቡሄ መጣ ያ መላጣ ቅቤ ቀቡት ፀጉር ያውጣ!!
Happy Ethiopian New Years to our fellow of Ethiopians and our neighbors alike. On behalf of ESAC, we wish you a very happy, prosperous, peaceful new Year. ESAC is still working to foster an unforgettable celebration of Ethiopian heritage/culture and history. Ethiopian culture and history deserves to be revisited, to bring it to fruition, ESAC plans to re-visit it. Join us for New year Dinner on October 9th 2015 at 5 pm . celebration will be at 310 E 42 street Manhattan NY .


